ዛሬ ሓሙስ መስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም በመቐለ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፍያ የብረራ መሳሪያዎች ፍተሻ (calibration) ይካሄዳል።
በዚሁ ምክንያቱ ከወትሮው በተለየ የአውሮፕላኖች የማረፍና የመነሳት እንቅስቃሴ ይኖራል።
ስለሆነም ይህንን ተግባር አውሮፕላን ማረፍያው በየሁለት ዓመቱ የሚያከናውነው የበረራ የፍተሻ መሳሪያዎች (calibration) ስራ መሆኑን በመረዳት የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች እንዳትደናገጡና እንዳትጨነቁ ከተማ አስተዳደሩ ማብራርያና ማሳሰብያ አስተላልፏል።
አስተዳደሩ ስራው ባለፈው እሁድ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ተካሂዶ ከነበረው የቀጠለ ነው እንደሆነም አስገንዘቧል።
Today, Thursday, Meskerem 22, 2018 E.C. (September 30, 2025), calibration of flight instruments will be conducted at Alula Abanega Airport in Mekelle.
Because of this, there will be some unusual aircraft landing and takeoff activity at the airport.
The city administration has informed and reminded the residents of Mekelle not to be alarmed or worried, noting that this is part of the regular calibration of flight instruments conducted every two years at the airport.
The administration also clarified that this work follows the previous calibration carried out on Sunday, Meskerem 18, 2018 E.C. (September 26, 2025).
የመቐለ ነዋሪዎች እንዳትደናገጡና እንዳትጨነቁ መልዕክት ተላልፏል። / A message has been conveyed to the residents of Mekelle not to be alarmed or worried.

Breaking
Breaking
Breaking