አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ ባጋጠማት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡
አርቲስቷ የቀለጠው መንደር፣ ፎርፌ፣ ረመጥ፣ ነቃሽ እና ሌሎች በርካታ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በተሰሩ ቴአትሮች እንዲሁም በበካታ ፊልሞች ላይ ተውናለች።
አርቲስት ፍሬህይወት በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በውዝዋዜ እና ዳንስም ተቀጥራ በብቃት ሰርታለች።
Artist and comedian Frehiwot Bahiru has passed away after a sudden illness.
She performed in several stage plays at the National Theatre, including Mender, Forfe, Remet, Nekash, and many others, as well as in various films.
Frehiwot also served at the National Theatre as a performer in both drama and dance with great talent.
አንጋፋዋ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። / The renowned artist Frehiwot Bahiru has passed away.
